Home News and Views የሚኒስትሮች ሹመት

የሚኒስትሮች ሹመት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ ሚያዝያ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. የ16 ሚኒስትሮችን ሹመት አቅርበዋል፡፡

 1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ – የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስትር
 2. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ – የትራንስፖርት ሚኒስትር
 3. ሒሩት ወልደ ማርያም (ዶ/ር) – የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
 4. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ – የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስትር
 5. አቶ ኡመር ሁሴን – በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
 6. ወ/ሮ ኡባ መሐመድ – የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
 7. አምባቸው መኮንን (ዶ/ር)  – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
 8. አቶ ሞቱማ መቃሳ – የአገር መከላከያ ሚኒስትር
 9. ወ/ሮ ፎዚያ አሚን – የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
 10.  አቶ አህመድ ሺዴ – በሚኒስትር ማዕረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር
 11.  አቶ ጃንጥላ ዓባይ – የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር
 12.  አቶ መለሰ ዓለሙ – የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር
 13.  አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ – ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
 14.  ወ/ሮ ያለም ፀጋዬ – የሴቶችና ሕፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
 15.  አቶ መላኩ አለበል – የንግድ ሚኒስትር
 16.  አሚር አማን (ዶ/ር) – የጤና ጥበቃ ሚኒስት

1 COMMENT

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here