Home News and Views ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተባበሩት አረብ ኢምሬት የአለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አነጋገሩ።

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተባበሩት አረብ ኢምሬት የአለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አነጋገሩ።

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ጠዋት የተባበሩት አረብ ኢምሬት የአለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር የሆኑትን ክብርት ሪም አል ሃሺሚን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡

በውይይቱ ወቅት ሁለቱ አገራት በኢንቨስትመንት እና የሁለትዮሽ ትብብር የሚጠናከሩባቸውን እና የሁለቱ አገራት ግንኙነት ጠንካራ መሰረት እንዲኖረው የሚችልባቸውን አጀንዳዎች ተነስተው በስፋት ተወያይተውበታል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here