Home News and Views የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳዉድ ኢብሳ ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር ያደረገዉ ቃለ መጠየቅ ክፍል...

የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳዉድ ኢብሳ ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር ያደረገዉ ቃለ መጠየቅ ክፍል 1 እና 2

1 COMMENT

 1. አጭበርባሪው የገዳይ ኩባንያው ፋሺሽት-ወያኔ ሕውሃት ትጥቁን በአስቸኳይ ካልፈታ፤ኦነግ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደው፤ሕውሃት ትጥቁን በአስቸኳይ በራሱም ሆነ በአባላቱ ይሁን በካድሬዎች እጅ ላይ ያለውን መሣሪያ ወይም ትጥቅ በአስቸኳይ መፍታት እለበት።ያለበለዚያ ኦነግን ብቻ ትጥቅ ፍታ ማለት ትርጉሙ ሌላ ነው፤ለምን ጉጅሌ ትጥቁን አይፈታም????????????????????????????????????????ማነው ምክንያቱን የሚያውቅ እና የሚያስረዳኝ?????????????????????????????????????????????????????????????ዋናው ዕብድ ጉጅሌ ተደብቆ፤ለምንድነው ኦነግ ላይ ሰዎች የሚረባረቡት ????????????????????????????????????????አጋንንቱ የገዳይ ኩባንያው ፋሺሽት-ወያኔ ታጥቆ ለምንድነው ለሰላም ወደ አገር ቤት የገባውን ኦነግ ለይተው የሚረባረቡበት?????????????????????????????????????????
  ግና የዛሬ ሃያ ዓመት፣የአባ ሳሙኤል ሐይቅ፤
  በጉጅሌ ተንኮል ቃሊቲ ላይ ሲደርቅ።
  ዑ!ዑ!ኡ!!!ብንል ያኔ ሁሉም እንዳላየ፤
  ሰው እኛን ቢንቅም፣የእግዜሩ ግን ታየ።
  ጉጅሌ ብትሆንም ያደረች ባቄላ፤
  እንኳን ጣናን ቀርቶ ኢትዮጵያን ልትበላ፤
  አቅዳ ነበረ ለመቶ አመት ቀለብ፤
  እንዲህ እየገደለች በክልል ስታጠብ።
  ቄሮ እና ፋኖ ግን እሾህ ሆነው ታግለው፤
  ከእነ ሙጃሌያቸው አወጧት መንግለው።
  ገና ተጀመረ እንጂ ትኋንና ቅማል፤
  ሲጨፈላለቁ ያኔ ትግሉ ይቆማል።
  እስከዚያው ድረስ ግን ተንኮላቸው አያልቅም፤
  ስለምናውቃቸው በፍፁም አንለቅም።
  የአማርኛ ቋንቋችን በምርምር የተቀመመ እንደሆነ ለሚያውቁት በሙሉ ማስረዳት አይጠበቅብኝም፤ይበልጥ ተቀምሞ ኢትዮጵያዊነቱ በዓለም እንዳይነገር የሚፈልጉት የጣሊያን ምርኮኞች ፋሺሽት-ወያኔዎች ግን ሌት ተቀን ኢትዮጵያን ሊያጠፏት ከሮማውያን(ጣሊያን)በተቀበሉት መሃላ ልጆቿን የሥጋ ትል ሆነው በልተውባታልና እንደ እኔ ዓይነቱ ኢትዮጵያን የሚል ሁሉ ሊያስከብራት ይገባል።ለዚህም ነው በፋሺሽት ውድቀት ማግሥት የተፈጠረችውን ፋሺሽት-ወያኔን የሥጋ ትል መሆኗን አበክረን የምንገልፀው።የዚህም አገላለፄ መነሻ የሚሆነኝ የቃላት አጠቃቀሜ ነው፤ዛሬ በመሳሌ የማቀርበው፤”አቀፈ እና አዘለ ሁለቱም ተሸከመ ነው”እንደሚሉት በቀልድ የማልፈው አይደለም፣በመሠረቱ ሁለቱም ይለያያሉ፤ውጤታቸው አንድ ቢሆንም።አሁን የምገልፃፍቸው ቃላት በሕልውናችን ላይ የተመሰረቱ በመሆናቸው ነው፤ይኸውም እኛን ሊያጠፋ ዘመናት ያስቆጠረ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጠላት ደዌ ሆኖ ከውስጣችን ስለወጣ አፍርጠን፣አምግለንና አድምተን እንድናወጣው ነው።
  የፋሺሽት-ወያኔ ባሕርይ እንደ እሥስት ሲቀያየር ምን ዓይነት ስያሜ ልንሰጠው ይገባናል?በዚያም ስያሜ ማንነቱን በትክክል እናረጋግጣለን።
  አጭበርባሪ፣ሸንጋይ፣አቄለ፣ቀጣፊ፣(ሮሜ ም፩ ቁ ፴፣፴፩)አታላይ የሚለው ይቆይና፣መሰሪ፣ተንኮለኛ፣እባብ፣እያልን ምርጫዎችን በድርጊት ውስጥ በማብዛት ልንፈልግ እንችላለን፤”መሠሪ” ግን በእኔ አመለካከት ተስማሚው ነው እላለሁ።የሚሄድበት መንገድ የማይታወቅ የሚመስለው፤ዳሩ ግን እግዚአብሔር በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ እየተናገረ ኢትዮጵያን እንደሚጠብቅ እያወቀ “በሠይጣን ስላመነ”ያላወቀ ከሃዲ የሆነ ምስለ-ደብተራ እባብ ነው።
  በትንሹ በምሳሌ ላስደግፈው ሰኔ ፲፮ ፈንጂ ብቻ አይደለም አመፅ አደራጅቶ አዲስ አበባን በደም አበላ ሊያረክሳት ዶለተልን፤ቅድስት ማርያም በዕለተ-ቀኗ አወጣችን፤መቁሰል ያለ ነው፣ትንሽ የማይባሉ ሰዎች ተሰዉ፣የመጣውን ግን አላየነውም፤እርሱ አያሳየን።አብዲ ኢሌ የሚባል የሰይጣን እስረኛ ላከብን በምስራቅ ካህናትን ጨምሮ ሰዎች አሳረደብን፣በመድሃኒዓለም ብርታት ተጋልጦ ይኼው በድብቅ የተገደሉት ሬሳዎች እየተሰበሰቡ ነው።
  ኦነግ ለሰላም ብሎ ወደ አዲስ አበባ ሲገባ በወጣት ልጆቹ “ቄሮ”ሥም የተባረሩ ኦሂዲድን በማሰማራት ብዙ ሰዎችን ገድለው አሳረዱብን።
  አሁን ደግሞ ሕውሃት ራሱ መሳሪያ ሳይፈታ ፈትቶ ወደሕብረተሰቡ የተቀላቀለውን ኦነግን ለመኮነን ለማስጠላት በመሯሯጥ ላይ ነው፤የኦነግ አባባል “እኔ አመራሬን ይዤ ወደከተማ የገባሁት ሁሉንም ነገር በሠላም ለመጨረስ ስለሆነ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ያሉት የሕውሃት ታጣቂዎች በሙሉ መውጣት አለባቸው ነው።ይህንን መሰሪ የሆነ ሃቅ የምናውቀው በጣም ጥቂት ሰዎች ነን።አሁን ግን ኦነግ ካለፉት ስህተቶቹ ተምሮ ለሠላም ውይይቱ መምጣቱና ጉጅሌን ራቁቱን ማስቀረቱ በቀላሉ ሊገባን የማይችል ነው።በዚያም አለ በዚህ ኦቦ ዳዊት ኢብሳ፤ፋሺሽት-ወያኔን አሳዩት አበሳ፤የገባችሁ ቀጥብላችሁ አምርሩ፤መታገሉን ጀምሩ።

  አጭበርባሪው ይውጣ።

  ኣሁንም በኦነግ ስም ፋኅሺሽቷ ወያኔ፤
  ያልተነቃ መስሏት ጀመረች እእንደያኔ።
  ግንሳ ያላወቀችው አንዴ አምኖ የተካደ፤
  ጅል ሆኖ አይደግምም አውቆ ካላበደ።
  እናም ጉጅሌ አብዷል ሰዎች ተጠበቁ፤
  እጁ የጨበጠውን አይቀርም ማነቁ።
  እንደው ለጫወታ የኦነግን ላንሳ፤
  ጉጅሌ እየጮኸች ፣ነገር ልታስረሳ፤
  ሲመሽ አይዞህ ብላው፤
  ቀን ቀን ስትጠላው።
  ማታ እንደልማዷ፤
  ቀን ቀን ከነኣመዷ።
  ራሷን ስትቀይር በእሽትነቷ፤
  ከኣጋንንት ታድራለች እንዲቀር መሞቷ።
  አትመኑኝ እዪዋት ትንፈራገጣለች፤
  እንዳበደ ውሻ ሁሉን ትነክሳለች።
  እናም በኦነግ ሥም ተንኮል ሥትሰራ፤
  ወገኔ አትቀበል መርምረህ አጣራ።
  ይህ መራራው ቃሌ ሐቅ ሆኖ የመጣ፤
  ዕውነቱን ለማግኘት
  አጭበርባሪው ይውጣ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here