Home News and Views ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፈረንሳይ ፓሪስ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፈረንሳይ ፓሪስ ገቡ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለስራ ጉብኝት ፈረንሳይ ፓሪስ ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈረንሳይ ቆይታቸው ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ዶ/ር ዐቢይ ከፈረንሳይ ጉብኝት በኋላ ወደ ጀርመን ያቀናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ሪፖርተራችን ብሩክ ያሬድ ከፓሪስ ዘግቧል፡፡

ፎቶ:- ከአቶ ፍጹም አረጋ ቲዊተር ገጽ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here