Home News and Views የወ/ሮ ሳህለ ወርቅ ሹመት ትክክል አይደለም

የወ/ሮ ሳህለ ወርቅ ሹመት ትክክል አይደለም [ፕሮፌሰር መስፍን]

2 COMMENTS

  1. ጋሽ መሥፍን፣ አንተ በጲላጦስ አደባባይ ስለ እውነት የቆመውን ጌታ ባሕሪ ተጋርተሀል። እውነትን እውነት፣ ሀሰትን ሀሰት ማለት ከደምህ ጋር የተዋሐደ ነውና አከብርሃለው። ወይዘሮ ሣህለወርቅ ሶስት ተቃራኒ መንግሥታትን ማገልገልን እንዴት ቻልሽበት? በሁለት ቢላ መብላት፣ ሁለት አቅጣጫን ያመለክታል፣ የስለትና የዱልዱም። ሶስት አቅጣጫ (three dimension) ቢላ ከወዴት ተፈበረከ? በእርግጥ ይህ ያንቺ ባሕሪ ብቻ ነው አይባልም። ፋሲል ናሆም፣ ግርማ ወልደጊዮርጊስ፣ ምናልባትም ተቀዳ ዓለሙ፣ ሌሎች በዚህ ጨዋታ የታውቁ (champion) ናቸው። ነገር ግን፣ ሰው የሀሳብ ለውጥ በማድረግ እንደሚታደስ አምናለሁ። ስለሆነም፣ ለሶስት መንግሥታት ያገለገልሽው ወይዘሮ ሣህለወርቅ ሹመትሽ ሹመት የሚሆነው እንደ ጴጥሮስ በንስሀ ተጸጽተሽ የተመለሽ ከሆነ ብቻ ነው። በአንጻሩ፣ ባልንጀራችን ዓቢይ ከቤቱ ለዚህ ቦታ የሚመጥን በማጣቱ አዘንኩኝ። ግዴለህም፣ በኢህአዴግ ቀዳዳ አሾልከህ እንደጨው የተበተኑ ሊቃውንት ወገኖችህ ላይ አይንህን ወርውር።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here