Home News and Views አባዬ ሞላልኝ ያሰብኩት ሆነልኝ የምሚባለው ዛሬ ነው!፡

አባዬ ሞላልኝ ያሰብኩት ሆነልኝ የምሚባለው ዛሬ ነው!፡

1 COMMENT

  1. ግብጾች በዉሸት መሙዋገታቸዉና መጯጮሃቸዉ ለሀገራቸዉና ሊኖሩበት ቢሆንም እነን የገረመኝ የእናት ጡት ነካሾችና የቀን ጅቦች ጫጫታ ነዉ። ትናንት ግድቡ ተሸጠ ብላችሁ አታም ስትደልቀና ሲትጯጮሁ የነበራችሁ ዉሸትና ንጋት እየቆዬ ይጠራል፤ዛሬስ ምንትዶሰኩሩ ይሁን?ከዚህ በኀላ አርፋችተሁ ቢትቀመጡ ይሻላችኀል። የኢትዮጵያ ህዝብ በጣት ከሚቆጠሩ ባንዳዎች አፈናና ተጽዕኖ ተላቆ በሁለት ዓመታት ቆይታዉ ለጥሩ ጥሩ ድል ለመብቃት መጀመሩ መጪዉ ጊዜ ብሩህ መሆኑን አመላካች ነወ።ከዚህ በኃላ ከዕኩይ የማፍያ ተግባራችሁን ባትታቀቡ ይህ ህዝብ የትዕግሥቱን ያህል ሇይ ብሎ ከተነሳባችሁ መግባችሁ አሳሳቢ እንደሚሆን አትጠራጠሩ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here