Home News and Views ትእግስቱ ስለማያልቅበት ጨዋ ሕዝብ – የፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም ተማጽኖ

ትእግስቱ ስለማያልቅበት ጨዋ ሕዝብ – የፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም ተማጽኖ

የሚሰሙኝ ከሆነ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዶር. ዓቢይ አሕመድ፣ ለአዲስ አበባ ከንቲባም፣ ለወይዘሮ ሙፈሪያት የሰላም ሚኒስትር፣ ምናልባት ሌሎች መኖሪያ ቤት መፍረስ የተጠናወታቸው ባለሥልጣኖች ካሉ ለነሱም የኅሊናዬን ጩኸት አሰማለሁ፤
የሚያዩኝና የሚያዝኑልኝ ከሆነም ተንበርክኬ እለምናቸዋለሁ!
 በዚህ የክረምት ወቅት፣ በዚህ የማትታይ ጉድ ዓለምን በሙሉ አንበርክካ በየዕለቱ ሰዎችን በምትጨርስበት ዘመን፣  እጃችሁን ቶሎ-ቶሎ ታጠቡ፤ አፍና አፍንጫችሁን ሸፍኑ፣ ስትገናኙ ተራራቁ በተባለበት ዘመን፣ በዚህ ሰው ሁሉ ሥራ ፈትቶ በቦዘነበት ዘመን፣ በዓባይ ጉዳይ ከግብጽ ጋር በተፋጠጥንበት ዘመን፣ የድሆችን ቤት በጉልበት ማፍረስና ድሆችን ማስለቀስ አቤቱታቸው የላይኛው ጌታ ዘንድ እንደሚደርስ ባለማወቅ ነው? ወይስ ኮሮና በቂ አልሆነምና ነው? እግዚአብሔር እንደሆነ ከኮሮና የባሰ ለመልቀቅ ችግር የለበትም፡፡
ዶር. ዓቢይ ስለይቅርታ የሚናገረው ስለነዚህ ደሀዎች አይሠራም? ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትልልቅ ዓላማዎች አንዱም እነዚህን እንባቸው የእግዚአብሔርን ደጃፍ የሚያጨቀይ ደሀዎችን አይነካም?
 በመጨረሻም እነዚህን ደሀዎቸ እግዚአብሔር አያያቸውም ብላችሁ ተስባላችሁ? ወይስ አይቶ መልስ ሳይሰጥ ይቀራል ብላችሁ ታምናላችሁ?
እግዚአብሔር ነገን ይግለጥላችሁ!

2 COMMENTS

  1. የተከበሩ የኢትዮጵያ አባት (ፕሮፌሰሬ)፥
    ቤተሰቡን ለመታደግ፣ ጤነኛ አባወራ በምሽት ደጁን ያጠብቃል። በቤተሰቡ ላይ ችግር ቢከሰት ከአባወራው በላይ ማን ተጠያቂ ሊሆን ይችላል? በኔ አተያይ ዋናው ችግር የሚመነጨው ከለውጥ ኃይሉ ወይም ከመሪው ከዶ/ር ዓቢይ ነው። ይህ መረጃና ማስረጃ አያስፈልገውም። ለምሣሌ፥ አንድ አባት ሲጋራ እያጨሰ ሚስቱንና ልጆቹን አታጭሱ ሊል ይችላል እንዴ ? አንድ የሃይማኖት መሪ ሰርቆ እያሰረቀ አትስረቅ ሊል ይችላል እንዴ ? ሌላም ሌላም። ወደ ባሕል ሚኒስትር መካተት ያሚገባው “ዘርን” በመንግሥት ደረጃ ካዋቀረ መንግሥት ምን መፍትሄ ይገኛል። ግመል ሰርቆ ማጎንበስ። ጌታ በጎ ምክር የሚያደምጡ አስተዳዳሪዎች ይስጠን።

  2. አንድ ጊዜ በአንድ ቦታ ላይ በዚህቺው የሃበሻዎች ምድር ስለ ኤድስ በሽታ ትምህርት እየተሰጠ ነበር። ትምህርቱ አልቆ ሰው ወደ እየቤቱ ከሄደ በህዋላ ምሽት ላይ ሰዎች ተሰብስበው አንድ ቡና ቤት ውስጥ ሲጠጡ፤ ትምህርቱን የሰጠውና ተካፋይ የነበረ አንድ ወጣት ይገናኛሉ። ወጣቱ አንዷን ኮረዳ ጭኑ ላይ አርጎ ይዳራታል። መጠጡ ተደርድሯል። መምህሩም እንዳላየ አይቶ ለሽንት ሲወጣ ተከትሎ ሄደና እንዴ እንዴት ያን ሁሉ ነገር ስናስተምራችሁ ውለን እንዲህ ታደርጋለህ ይለዋል። የስካርና የፍትወት ፍላጎት ጭንቅላቱ ላይ የወጣው ወጣትም መልሶ “ስማ ኤድስ ቀሚስ ለብሳ ብትመጣ አንለቃትም” አለው። ይህ የኦሮሞ ስብስብ ፈጣሪ መኖሩን አያውቅም። ቤ/ክርስቲያኖችን ሲያቃጥል፤ የሰው አንገት ሲቆርጥ፤ ሰው በክረምት በጫካና በማሳ ነፍሱን ለማዳን ሲቅበዘበዝ ደስ ይለዋል። እነርሱ እኮ መጤዎች፤ ቅኝ ገዥዎች ናቸው። የመንግሥት አካላት ናቸው ሁሉን አመቻችተው አይዞአቹሁ እያሉ ዘረፋና ግድያውን ዛሬም ሆነ ትላንት ያጧጧፉት። የክልል ፓሊስ፤ የክልል ልዪ ሃይል፤ የጦር ሰራዊቱ መድረስ አቅቶት አልነበረም። ከጠ/ሚሩ ጽ/ቤት ጀምሮ እስከ ወረዳና ምክትል ወረዳ ድረስ የኦሮሞ ጽንፈኞች የተዋቀረ መስመር አላቸው። ይህን ሁሉ ግርግር ያስነሳው የሃጫሉ መገደል ነው ለሚሉ ወሬኞች ጭራሽ ከግድያው ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። ግን የገቢያ ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዳሉት እንደሆነ ልብ ይሏል። የሰው አንገት ቆርጦ፤ ሴት ልጆችን ደፍሮ፤ የሰው ሃብትና ንብረት አቃጥሎና ዘርፎ ለቁርስ እፎይ ብሎ የሚቀመጥ ይህ እንደ እንቁራሪት አንድ ሲጮህ አብሮ የሚተመው ቋንጭራ አንጋች ፍርድ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እሱ በራፍ እንደሚደርስ አያውቅም። አሁን የኮሮና ቫይረስ ይህን ትውልድ ቢሟጠው ሰው ያዝናል? ወዶ እሳት ውስጥ እጅን ለከተተ ሰው ህክምና መስጠት ይከብዳል። ግን ሙያው ስለሚያስገድድ መታሸጉ አይቀርም። የዘር ፓለቲከኞች አብደዋል። አይቀጡ ቅጣት ካልተቀጡ በጠ/ሚሩ የመደመርና የልመና ፓለቲካ እጅ አይሰጡም። ፈጣሪ ይፍረድ ብሎ መተውም ልክ አይመስለኝም። ሰው በከተማ በገጠር በመንደር ራሱን አደራጅቶና ከመከላከያ ጋር በማቀናጀት ዘራፊዎችንና ከሬሳ ጋር ፎቶ ተነስተው የሚለጥፉትን እየለቀመ እነርሱ ሞትን እንዲቀምሱ እስካልተደረገ ድረስ በሽሽትና እንደገና ተመልሶ በመኖር የሚፈታ ምንም ነገር የለም። ቤታቸውና ንበረታችው ሲቃጠል ሰዎች ሲገደሉ ቆመው ያዪ የኦሮሞ ክልል ፓሊሶች፤ ባለስልጣኖች፤ እና ነዋሪዎች ናቸው ዛሬ ወደ ነበሩበት እንዲመለሱ እንሰራለን የሚሉት። ምነው ጃል ቤታቸው ሲነድ ተው ማለት አልተቻልም? ግን በሴራው ውስጥ ብዙዎች ባለስልጣኖች አሉበት። በተለይ ሻሸመኔና አርሲ እንዲሁም ባሌና ጂማ ላይ የተሰራው ይህ ነው። ኦሮሞ ለኦሮሞዎች ብቻ። ቀቅለህ ብላው። ጥገባት። እንዲህ ያለ በድንጋይ ዘመን እንኳን ያልነበረ አስተሳሰብ ይዘው ነው ዶ/ር፤ ፕሮፌሴር ገለ መሌ እያሉ ህዝባችን የሚያጫርሱት። የፓለቲካ ውሾች። ሴት ልጆችን አፋኞች። ከአልካዲያና ከሌሎች እስላማዊ አክራሪ ሃይሎች የማይተናነሱ ጨካኞች የሚንጋጉባት ይህች በወያኔ ክልል ሂሳብ ኦሮሚያ የምትባል ምድር በዚህ አይነት ሂሳብ ለኦሮሞዎችም ሆነ ለተራፊው ህዝብ አትጠቅምም። ፈጣሪ ያያል የሚሉትን የሚገድሉት በዚሁ ስሌት ነው። የእውቁ ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም የበፊትም ሆነ የአሁን ልመናና ጭሁትም ሰሚ ጀሮ ያጣው በዘርና በቋንቋ፤ በሃይማኖትና በክልል የሰከሩ ፓለቲከኞች ሃገሪቱን ስለሚያተራምሷት ነው። ጠ/ሚ አብይ በእውነት ላይ የተመረኮዘ ጭካኔ ለእነዚህ አረመኔዎች ካላሳዬ በራሱ ላይና በሃገሪቱ ላይ የሚመጣው መከራ ማቆሚያ የለውም። በስም የበዙት የኦሮሞ የፓለቲካ ድርጅቶች አንድም በግልጽ ግድያና ዘረፋውን በመወረፍ እንዲቆም ወይም ልክ አለመሆኑን ተቃውመው ድምጽ አላሰሙም። በግልባጩ አባሎቻችን ታሰሩብን ወዘተ እያሉ ሲያማቱ መስማት ገልጃጃ ያረጋል። የሙታን ፓለቲካ 60 አመት ሙሉ በኦሮሞ ህዝብ ማቅራራት ትርፍ አልባ! አሁን ማን ይሙት የኦሮሞ ህዝብ የእናንተን ከወያኔ ጋር ቂጥ መግጠም እሰይ ብሎ ይቀበለዋል? ጭራሽ። ግን በጅምላ የሚታሰብለት ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ቀን እየቆየ ሲሄድ እንደ ወያኔው የትግራይ ህዝብ እኛ የምንልህን ብቻ ስማ እየተባለ ለመሆኑ ማስረጃዎች ሰፊ ናቸው። መቼ ነው የኦሮሞ ህዝብ ድምጽ ሰጥቶ እናንተ ወክሉን ያለው? አንድም ዘመን የለም። የአፈሙዝ ፓለቲካ፤ የያዘው ጥለፈው ትርክት። ሞት ለከፋፋዮችና ሃገርን ለሚሸጡ ሁሉ ይሁን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here