Home News and Views ኢትዮጵያ ትራምፕ በሕዳሴው ግድብ ላይ የተናገሩትን ንግግር በተመለከተ የአሜሪካን አምባሳደርን ማብራሪያ ጠየቀች።

ኢትዮጵያ ትራምፕ በሕዳሴው ግድብ ላይ የተናገሩትን ንግግር በተመለከተ የአሜሪካን አምባሳደርን ማብራሪያ ጠየቀች።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አማባሳደር ማይክ ሬይነርን በጽ/ቤታቸው አስጠርተው ማብራሪያ ጠየቁ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አማባሳደር ማይክ ሬይነርን ዛሬ በጽ/ቤታቸው አስጠርተው አነጋግረዋቸዋል፡፡
አቶ ገዱ አምባሳደሩን ያስጠሯቸው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የህዳሴ ግድብን አስመልክተው በሰጡት አወዛጋቢ አስተያየት ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጡ ነው፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here